ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአንድሪያ ፒርሎ ሹመት እክል ገጠመው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአንድሪያ ፒርሎ ሹመት እክል ገጠመው !
የአንድሪያ ፒርሎ ሹመት እክል ገጠመው ! የጣልያን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አንድሪያ ፒርሎን በሀላፊነት ለመሾም ከስምምነት ደርሶ ነበር። ይሁን እንጂ የአሰልጣኙ ሹመት እክል እንደገጠመው የጣሊያን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። አሰልጣኝ አንድሪያ ፒርሎ የሩስያ የስፖርት ውርርድ ተቋም አምባሳደር መሆናቸው ችግር መፍጠሩ ተገልጿል። የጣልያን ፖለቲከኞች ፌዴሬሽኑ አሰልጣኝ አንድሪያ ፒርሎን በሀላፊነት…

ተዛማጅ ታሪኮች