የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ፈረንሳይ ከፓራጓይ ጋር እያደረጉ የሚገኙት ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።
🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ በፈረንሳይ በኩል ብራድሌይ ባርኮላ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ፈረንሳይ 80% - 20% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe