ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

ሞሮኮ ከካናዳ ጋር እያደረጉ የሚገኙት ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በካናዳ በኩል ጆናታን ዴቪድ እና ላርዬ በሞሮኮ በኩል ሀኪሚ ፣ ኡናሂ ፣ ሀኖስ እና ሀልሀል የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።

እንግሊዛዊው ዳኛ ማይክል ኦሊቨር በመጀመሪያው አጋማሽ 6️⃣ የማስጠንቀቂያ ካርድ መዘዋል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ሞሮኮ 67% - 33% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች