የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
አርጀንቲና ከኬፕ ቨርዴ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ እረፍት አምርተዋል።
ሊዮኔል ሜሲ አርጀንቲናን መሪ ያደረገች ግብ ማስቆጠር ችሏል።
የጨዋታው ዳኛ በመጀመሪያው አጋማሽ ምንም የማስጠንቀቂያ ካርድ አላሳዩም።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ አርጀንቲና 64% - 36% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe