የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ፖርቹጋል ከክሮሽያ ጋር እያደረጉ የሚገኙት ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።
🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ በፖርቹጋል በኩል ሩበን ዲያስ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ፖርቹጋል 69% - 31% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe