የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ሴኔጋል ከ ቤልጅየም ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ እረፍት አምርተዋል።
የሴኔጋልን የመሪነት ጎል ሀቢብ ዲያራ ማስቆጠር ችሏል።
በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታው ዳኛ ምንም ካርድ አልመዘዙም።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ቤልጂየም 51% - 49% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe