የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ዲሞክራቲክ ኮንጎ ከእንግሊዝ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ እረፍት አምርተዋል።
ሲፔንጋ ዲሞክራቲክ ኮንጎን መሪ ያደረገች ግብ ማስቆጠር ችሏል።
🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ በእንግሊዝ በኩል ጁድ ቤሊንግሀም በዲሞክራቲክ ኮንጎ በኩል ሳዲክ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ እንግሊዝ 59% - 41% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe