ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

እንግሊዝ ከፈረንሳይ ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 4ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ እረፍት አምርቷል።

ለሶስቱ አናብስት የመሪነት ግቦችን ቡካዩ ሳካ 2x ፣ ዴክላን ራይስ እና ኮንሳ አስቆጥረዋል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ እንግሊዝ 55% - 45% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች