ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

ፓራጓይ ከጀርመን ጋር እያደረገች የምትገኘውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመራች ወደ እረፍት አምርታለች።

- ኤንሲሶ ፓራጓይ በታሪኳ በጥሎ ማለፍ ያገባቸውን የመጀመሪያ ግብ ማስቆጠር ችሏል።

- ፓራጓይ ያገኙትን የመጀመሪያ የግብ እድል በ ሁሊዮ ኤንሲሶ አማካኝነት ወደ ግብነት መቀየር ችለዋል።

- ጀርመን በኳስ ቁጥጥር የበላይነቱን ስትወስድ 80% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራት።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች