ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

ኖቲንግሃም ፎረስት ከሊቨርፑል ጋር እያደረገ የሚገኘውን ጨዋታ 1ለ0 እየመራ እረፍት ወጥቷል።

ንዶዬ ኖቲንግሃም ፎረስትን መሪ ያደረገች ጎል ማስቆጠር ችሏል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በኖቲንግሃም ፎረስት በኩል ኢጎር ጄሱስ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ሊቨርፑል 64% - 36% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች