የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
አርሰናል ከአስቶን ቪላ እያደረገ የሚገኘውን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።
🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ በአርሰናል በኩል ክሪስቶስ ዞሊስ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ አርሰናል 68% - 32% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
⏩ በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለቱ ቡድኖች ምንም ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ማድረግ አልቻሉም።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe