ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

ኢትዮጵያ ከሴኔጋል ጋር እያደረገች የምትገኘውን ጨዋታ 1ለ0 እየተመራች ወደ እረፍት አምርቷል።

የሴኔጋልን የመሪነት ግብ ኢብራሂም ምባዬ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በሴኔጋል በኩል ፓፔ ጉዬ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።

⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ሴኔጋል 68% - 32% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች