ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

ኖርዌይ ከ እንግሊዝ ጋር እያደረጉ የሚገኙት ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።

- ኖርዌይን መሪ ያደረገች ጎል አንድሬስ ሼልድሩፕ ሲያስቆጥር ኦዴጋርድ አመቻችቶ አቀብሎታል።

- ጁድ ቤሊንግሀም የመጀመሪያው አጋማሽ ሊጠናቀቅ ሲቃረብ ሶስቱን አናብስት አቻ አድርጓል።

- በመጀመሪያው አጋማሽ የዕለቱ ዳኛ ምንም ካርድ አልመዘዙም።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ እንግሊዝ 68% - 32% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች