የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ስፔን ከ ቤልጂየም ጋር እያደረጉ የሚገኙት ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።
ፋብያን ሩይዝ የስፔንን ቀዳሚ ግብ ሲያስቆጥር ዲ ኪትሌይር ቤልጂየምን አቻ አድርጓል።
🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ በስፔን በኩል ኩባርሲ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ስፔን 62% - 38% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe