ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

ፈረንሳይ ከሞሮኮ ጋር እያደረጉ የሚገኙት ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።

- በመጀመሪያው አጋማሽ ኪሊያን ምባፔ የፍፁም ቅጣት ምት ሳይጠቀም ቀርቷል።

- ሞሮኮ በመጀመሪያው አጋማሽ ምንም ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ ማድረግ አልቻለችም።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ሞሮኮ 51% - 49% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች