የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ስፔን ከ ፖርቹጋል ጋር እያደረጉ የሚገኙት ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።
በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታው ዳኛ ምንም ካርድ አልመዘዙም።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ስፔን 55% - 45% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe