የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ብራዚል ከኖርዌይ ጋር እያደረጉ የሚገኙት ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።
- በመጀመሪያው አጋማሽ ብራዚል ያገኘችውን የፍፁም ቅጣት ምት ሳትጠቀም ቀርታለች።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ኖርዌይ 65% - 35% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe