የእርስ በርስ ግንኙነታቸው ምን ይመስላል ?

የእርስ በርስ ግንኙነታቸው ምን ይመስላል ?
የፍፃሜ ተፋላሚዎቹ አርጀንቲና እና ስፔን ከዚህ በፊት በአስራ አራት ጨዋታዎች ተገናኝተው ነበር።
ስፔን ስድስት እንዲሁም አርጀንቲና ስድስት ጊዜ ሲያሸንፉ በሁለት አጋጣሚዎች አቻ ተለያይተዋል።
ይሁን እንጂ ሁለቱ ሀገራት ካደረጓቸው ጨዋታዎች ውስጥ 1️⃣3️⃣ ያህሉ የወዳጅነት ጨዋታዎች ነበሩ።
በነጥብ ጨዋታ የተገናኙት 1966 አለም ዋንጫ ምድብ ጨዋታ ሲሆን አርጀንቲና 2ለ1 ነበር ያሸነፈችው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe