ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የእኔ እና የሜሲ ጨዋታ አልነበረም “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የእኔ እና የሜሲ ጨዋታ አልነበረም “
“ የእኔ እና የሜሲ ጨዋታ አልነበረም “

በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ጎልተው ከታዩ ተጫዋቾች መካከል የኬፕ ቨርዴው ግብ ጠባቂ ቮዚንሀ ቀዳሚው ነው።

ከጨዋታው በኃላ አስተያየቱን የሰጠው ቪዚንሀ “ ጨዋታው የእኔ እና የሊዮኔል ሜሲ አልነበረም “ ሲል “ የተጫወቱት ኬፕ ቨርዴ እና አርጀንቲና ናቸው “ ብሏል።

የሊዮኔል ሜሲ አድናቂ እንደሆነ የሚነገርለት ቮዚንሀ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ በማህበራዊ ገፁ ሚልዮኖች ዳግም ሊከተሉት ችለዋል።

ሊዮኔል ሜሲ በሰጠው አስተያየት “ ባደረጋችሁት አስደናቂ ጉዞ እና ባሳያችሁት ብቃት ኬፕ ቨርዴ እንኳን ደስ አላችሁ “ ብሏል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች