ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የእኔ ፍልስፍና እንደ ሮድሪ ነው “ አንዶኒ ኢራኦላ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የእኔ ፍልስፍና እንደ ሮድሪ ነው “ አንዶኒ ኢራኦላ
“ የእኔ ፍልስፍና እንደ ሮድሪ ነው “ አንዶኒ ኢራኦላ

የመርሲሳዱ ክለብ ሊቨርፑል አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ሮድሪን የቡድኑን ጥቅም የሚያስቀድም ተጨዋች ሲሉ ገልጸዋል።

“ ሮድሪ በአለም ዋንጫው ጎል አላገባም አመቻችቶም አላቀበለም “ ያሉት አንዶኒ ኢራኦላ “ ነገርግን የውድድሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሏል ” ብለዋል።

ሁልጊዜም ለቡድኑ ጥቅም ቅድሚያ መሰጠት አለበት የሚሉት አሰልጣኙ “ የእኔ ፍልስፍና ልክ እንደዚህ ነው ” ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች