የእንግሊዝ አሰላለፍ ምን ይመስላል ?

የእንግሊዝ አሰላለፍ ምን ይመስላል ?
ሞርጋን ሮጀርስ በአለም ዋንጫው ለሁለተኛ ጊዜ በመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ተካቶ ወደ ሜዳ ይገባል።
አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በአለም ዋንጫው የክንፍ ተጨዋቾቻቸውን በተለያዩ ጨዋታዎች እየቀያየሩ ሲያጫውቱ ነበር።
ሮጀርስ በምድብ ጨዋታ በቋሚነት ገብቶ የነበረ ሲሆን ነገርግን በሌላ የሜዳ ክፍል ነበር የተሰለፈው።
በጨዋታው የራይስን አለመኖር ተከትሎ ቤሊንግሀም ወደኋላ ሲመለስ ሮጀርስ በቦታው ተሰልፎ ነበር።
እንግሊዝ በ 2018 ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ስታደርግ ከነበሩት ተጨዋቾች ውስጥ ሶስቱ ዛሬም በቋሚነት ተሰልፈዋል።
ሀሪ ኬን ፣ ጆን ስቶንስ እና ጆርዳን ፒክፎርድ በዛን ወቅትም በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ተካተው ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe