ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእንግሊዝ አሰላለፍ ምን ይመስላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእንግሊዝ አሰላለፍ ምን ይመስላል ?
የእንግሊዝ አሰላለፍ ምን ይመስላል ?

አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በዛሬው ጨዋታ አንቶኒ ጎርደንን በቋሚ አሰላለፍ ለመካተት ማሰባቸው ተገልጿል።

ቶማስ ቱሄል ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች በቀኝ የፊት መስመር ቦታ ማርከስ ራሽፎርድን መርጠው ነበር።

አንቶኒ ጎርደን በኮንጎ ጨዋታ ተቀይሮ ገብቶ ለሀሪ ኬን ሁለት ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ መቀበሉ አይዘነጋም።

በሌላ በኩል ጃሬል ኳንሳህ በቀኝ መስመር ቦታ በቋሚነት ወደ ሜዳ እንደሚገባ ተገልጿል።

እንግሊዝ ዛሬ ሌሊት 9:00 ከባህረ ጠለል በላይ 2,201 ሜትር ከፍታ ላይ ከሜክሲኮ ጋር ትፋለማለች።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች