የእንግሊዝ አሰላለፍ ምን ይመስላል ?

የእንግሊዝ አሰላለፍ ምን ይመስላል ?
በምሽቱ የእንግሊዝ ጨዋታ ማርከስ ራሽፎርድ የቋሚነት ቦታውን እንደሚያስጠበቅ ተገልጿል።
በእንግሊዝ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ በቋሚነት ተሰልፎ ጥሩ ግልጋሎት የሰጠው ራሽፎርድ ዛሬም በቋሚነት ይሰለፋል።
አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል ከአንቶኒ ጎርደን ይልቅ ማርከስ ራሽፎርድን ምርጫቸው አድርገዋል።
በሌላ በኩል ኖኒ ማዱኬ በዛሬው ጨዋታ በቋሚነት ሲጀምር ቡካዩ ሳካ ከተጠባባቂ ወንበር ይነሳል።
ዴክላ ራይስ በበኩሉ ወደ ቦታው በመመለስ የሶስቱን አናብስት የመሐል ሜዳ ይመራል።
በቀኝ መስመር ቦታ ሪስ ጄምስ እና ኳንሳህ መጎዳታቸውን ተከትሎ ስፔንስ ይሰለፋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe