የእንግሊዝ የፊት መስመር ?

የእንግሊዝ የፊት መስመር ?
በምሽቱ ጨዋታ የእንግሊዝን የፊት መስመር ሀሪ ኬን ፣ ጎርደን ፣ ሮጀርስ እና ጁድ ቤሊንግሀም ይመሩታል።
አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል በአካል ጠንካራ የሆኑ አራት የፊት መስመር ተሰላፊዎችን ይዘው ገብተዋል።
ይህንንም ተከትሎ የቡድኑ የፊት መስመር በፈጣን ተጨዋቾች እንዲመራ ያደርገዋል።
በተጨማሪም አራቱም አካላዊ ንክኪ የሚወዱ እና ጥሩ የቴክኒክ ክህሎት ያላቸው ተጨዋቾች ናቸው።
በዚህም ምክንያት የእንግሊዝ የፊት መስመር በምሽቱ ጨዋታ ምን ያስመለክታል የሚለው በብዙዎች ዘንድ እንዲጠበቅ አድርጎታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe