ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእንግሊዝ ጨዋታ ሊራዘም መሆኑ ተነገረ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእንግሊዝ ጨዋታ ሊራዘም መሆኑ ተነገረ !
የእንግሊዝ ጨዋታ ሊራዘም መሆኑ ተነገረ !

ፊፋ የእንግሊዝ እና ሜክሲኮን የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሰዓት ለማቀየር በውይይት ላይ መሆኑ ተገልጿል።

ጨዋታው እሁድ ሌሊት 9:00 ሰዓት ሊደረግ መርሐግብር ወጥቶለት ነበር።

ይሁን እንጂ በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ትንበያ ምክንያት ወደፊት ለሰዓታት ሊራዘም መሆኑ ተሰምቷል።

በጨዋታው ወቅት ከባድ ጎርፍን ጨምሮ አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ እንደሚኖር ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች