የእንግሊዝ ጨዋታ ትኬቶች ንረዋል !

የእንግሊዝ ጨዋታ ትኬቶች ንረዋል !
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በአለም ዋንጫው ሜክሲኮ ላይ ለሚኖረው ጨዋታ 3,000 ትኬቶች ቀርበውላቸዋል።
አሁን በእንግሊዝ ደጋፊዎች የተገዙ ትኬቶች በፊፋ ትኬት መልሶ መሸጭያ ድህረ ገጽ ላይ መቅረባቸው ተነግሯል።
ትክክለኛ ዋጋቸው 605 ዶላር የነበሩ ትኬቶች አሁን ላይ በ 30ሺህ ዶላር ለመልሶ ሽያጭ ቀርበዋል።
ፊፋ ግብይቱን የሚፈቅድ ሲሆን ከገዢ እና ሻጭ ላይ ከእያንዳንዳቸው 15% ኮሚሽን እንደሚቀበል ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe