የካማቪንጋ የሪያል ማድሪድ ቆይታ ?

የካማቪንጋ የሪያል ማድሪድ ቆይታ ?
ፈረንሳዊው አማካይ ኤድዋርዶ ካማቪንጋ የወደፊት ቆይታው በሪያል ማድሪድ ላይ የተመሰረተ መሆኑ ተነግሯል።
ካማቪንጋ አሁን ላይ ከበርካታ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የዝውውር ጥያቄ እንደቀረበለት ተገልጿል።
ተጨዋቹ አሁን ላይ ፍላጎቱ በሪያል ማድሪድ መቀጠል እና ለቋሚነት ቦታው መፋለም መሆኑ ተዘግቧል።
ይሁን እንጂ ሪያል ማድሪድ እንዲለቅ ከፈለገ ሁኔታው ሊቀየር እንደሚችል ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።
የሪያል ማድሪድ አዲስ አሰልጣኝ አባላት ቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ እንደሚገመግሙት ተጠቁሟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe