ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የካርሎ አንቾሎቲን እምነት ያገኘው ራያን !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የካርሎ አንቾሎቲን እምነት ያገኘው ራያን !
የካርሎ አንቾሎቲን እምነት ያገኘው ራያን !

አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በቀኝ የፊት መስመር ቦታ በበርንማውዙ ተጨዋች ራያን ላይ ዳግም እምነታቸውን ጥለዋል።

ራያን በሀይቲ ጨዋታ ጉዳት በገጠመው ራፊና ተቀይሮ ከገባ ወዲህ የአሰልጣኙን እምነት አግኝቷል።

የ 19ዓመቱ ተስፈኛ ራያን ጥር ወር ላይ ከቫስኮ ዳ ጋማ በርንማውዝን ከተቀላቀለ ወዲህ በፍጥነት አቅሙን እያሻሻለ ይገኛል።

ረያን ፈጣን እና ጥሩ ክህሎት ያለው ሲሆን የሚያደርገው ቀጥተኛ የማጥቃት እንቅስቃሴ ለተከላካዮች ለማቆም አዳጋች አድርጎታል።

በዚህ ተጠባቂ ጨዋታ የብራዚልን የፊት መስመር እንዲመራ መመረጡ ብቻ ተጨዋቹ የተለየ አቅም እንዳለው ማሳያ ነው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች