ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የካፍ አመታዊ ሽልማት የት ይካሄዳል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የካፍ አመታዊ ሽልማት የት ይካሄዳል ?
የካፍ አመታዊ ሽልማት የት ይካሄዳል ?

የ 2026 የካፍ አመታዊ ሽልማት ስነ ስርዓት በናይጄሪያ ርዕሰ መዲና ሌጎስ እንደሚካሄድ ተገልጿል።

የሽልማት ስነ ስርዓቱ በሌጎስ የዎሌ ሶዪንካ የባህል እና ጥበብ ማዕከል እንደሚካሄድ ተነግሯል።

በሽልማት ስነ ስርዓቱ :-

- የአፍሪካ ምርጥ ተጨዋች
- የአፍሪካ ምርጥ አሰልጣኝ
- የአፍሪካ ምርጥ አሰልጣኝ በሁለቱም ፆታዎች እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶች ይሰጣሉ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች