የክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋል ቆይታ ?

የክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቹጋል ቆይታ ?
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በብሔራዊ ቡድን ስለሚኖረው የወደፊት ቆይታ ማብራሪያ እየጠበቀ መሆኑ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ከዛሬ ምሽቱ ጨዋታ በኋላ በክርስቲያኖ ሮናልዶ ጉዳይ አቋማቸውን ያሳውቃሉ።
ሮናልዶ የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ ከለቀቀ በኋላ በዛሬው ዕለት ወደ ሳውዲ አረቢያ ማቆቅናቱ ተገልጿል።
ሮናልዶ ለሀገሩ ባለው አክብሮት ምክንያት የብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ሳያበቃ ተጨማሪ አስተያየት መስጠት እንዳልፈለገ ተነግሯል።
ሁኔታውን በተመለከተ ከዛሬ ጨዋታ በኋላ ተጨማሪ ማብራሪያዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ተናግሯል።.
@tikvahethsport @kidusyoftahe