የኮሚኒቲ ሺልድ ፍፃሜን ማን ይመራል ?

የኮሚኒቲ ሺልድ ፍፃሜን ማን ይመራል ?
በአርሰናል እና ማንችስተር ሲቲ መካከል የሚደረገውን የኮሚኒቲ ሺልድ ፍፃሜ የሚመሩት ዳኛ ታውቀዋል።
ከሀያ ቀናት በኋላ የሚደረገውን ጨዋታ ሳም ባሮት በመሐል ዳኝነት እንደሚመሩት ተገልጿል።
ጨዋታው ነሐሴ 10/2018 ዓ.ም በዌልስ ካርዲፍ ፕሪንሲፓሊቲ ስታዲየም ይደረጋል።
በዌምብሌይ ስታዲየም ሌላ ዝግጅት ያለ በመሆኑ በዚህ አመት የኮሚኒቲ ሺልድ ፍፃሜ በዌልስ ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe