የወርቅ ጫማ አሸናፊ በምን ይለያል ?

የወርቅ ጫማ አሸናፊ በምን ይለያል ?
የዘንድሮው አለም ዋንጫ ውድድር ኮከብ ግብ አግቢነት ፉክክር በአጓጊነቱ ቀጥሏል።
ሊዮኔል ሜሲ ፤ ኪሊያን ምባፔ እና ኤርሊንግ ሀላንድ በእኩል 7️⃣ ጎል በመምራት ላይ ይገኛሉ።
እንግሊዛዊው አጥቂ ሀሪ ኬን 6️⃣ ጎሎችን በማስቆጠር በቅርብ የሚገኝ ተጨዋች ነው።
በፉክክሩ ከሚገኙ ተጨዋቾች ሊዮኔል ሜሲ ገና የጥሎ ማለፍ ጨዋታውን አላደረገም።
በውድድሩ መጨረሻ ተጨዋቾቹ በእኩል ጎል ካጠናቀቁ አሸናፊው ብዙ አመቻችቶ ያቀበለው ተጨዋች ይሆናል።
ቀጥሎ ተጨዋቾቹ ተመሳሳይ ' አሲስት ' የሚኖራቸው ከሆነ አነስተኛ ደቂቃ የተጫወተው ተጨዋች ይመረጣል።
በአሁኑ ሰዓት ኪሊያን ምባፔ 2️⃣ ፣ ሀሪ ኬን 1️⃣ ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችተው በማቀበል ይመራሉ።
ሊዮኔል ሜሲ በዚህ ውድድር አብዛኞቹን ጎሎች በራሱ ማስቆጠሩ ' አሲስት ' እንዳይኖረው አድርጓል።
@tikvahethsport @YisakAH