ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የወርቅ ጫማ ፉክክሩ ምን ይመስላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የወርቅ ጫማ ፉክክሩ ምን ይመስላል ?
የወርቅ ጫማ ፉክክሩ ምን ይመስላል ?

ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ዋንጫውን የማሸነፍ ተስፋቸውን ቢያጡም የተወሰኑ ተጨዋቾቻቸው አሁንም የወርቅ ጫማውን የማሸነፍ እድል አላቸው።

ኪሊያን ምባፔ ፣ ኡስማን ዴምቤሌ ፣ ጁድ ቤሊንግሀም እና ሀሪ ኬን በወርቅ ጫማ ፉክክር ውስጥ ይገኛሉ።

ሊዮኔል ሜሲ በዚህ ሰዓት ከኪሊያን ምባፔ በላይ በመሆን ፉክክሩን በበላይነት ይመራል።

ደረጃው ምን ይመስላል ?

1ኛ. ሊዮኔል ሜሲ 🇦🇷 :- 8️⃣ ጎል ( 4 አቀበለ )

2ኛ. ኪሊያን ምባፔ 🇫🇷 :- 8️⃣ ጎል ( 3 አቀበለ )

3ኛ. ኤርሊንግ ሀላንድ 🇳🇴 :- 7️⃣ ጎል

4ኛ. ቤሊንግሀም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 :- 6️⃣ ጎል ( 1 አቀበለ ፣ 679 ደቂቃ ተጫወተ )

5ኛ. ሀሪ ኬን 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 :- 6️⃣ ጎል ( 1 አቀበለ ፣ 732 ደቂቃ ተጫወተ )

6ኛ. ኡስማን ዴምቤሌ 🇫🇷 :- 5️⃣ ጎል ( 2 አቀበለ )

7ኛ. ኦያርዛባል 🇪🇸 :- 5️⃣ ጎል ( 1 አቀበለ )

ተጨዋቾች በጎል እኩል ከሆኑ ቀጥሎ አመቻችቶ ባቀበለ እና አነስተኛ ደቂቃ በተጫወተ የሚለዩ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች