የወርቅ ጫማ ፉክክሩ ምን ይመስላል ?

የወርቅ ጫማ ፉክክሩ ምን ይመስላል ?
በ ዘንድሮው አለም ዋንጫ ከየቱም ጊዜ በላይ ትልቅ ተጨዋቾች ጥሩ ጊዜ እያሳለፉ ይገኛሉ።
ኤርሊንግ ሀላንድ 7️⃣ ጎሎችን በማስቆጠር በወርቅ ጫማ ፉክክሩ ውስጥ ነበር።
ይሁን እንጂ ኖርዌይ ከውድድሩ መሰናበቷን ተከትሎ ሀላንድ የወርቅ ጫማ የሚያሸንፍበትን አድል አጥቷል።
አሁን ላይ ሊዮኔል ሜሲ እና ኪሊያን ምባፔ በ 8️⃣ ጎል ኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመሩ ይገኛሉ።
ሊዮኔል ሜሲ ሁለት ጨዋታዎች ሲኖሩት ኪሊያን ምባፔ አንድ የደረጃ ጨዋታ የሚያደርግ ይሆናል።
ፉክክሩ በዙሁ የሚጠናቀቅ ከሆነ ኪሊያን ምባፔ በ ' አሲስት ' ብዛት በልጦ የሚያሸንፍ ይሆናል።
ለእንግሊዝ ጥሩ ግልጋሎት እየሰጡ የሚገኙት ቤሊንግሀም እና ሀሪ ኬን 6️⃣ ጎሎችን አስቆጥረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe