የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስቧን አሳውቃለች !

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስቧን አሳውቃለች ! አሰልጣኝ ፓትሪክ ቬይራ በዛሬው ዕለት የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድንን በይፋ ተረክበዋል። አሰልጣኙ ቡድኑ በቀጣይ ላሉበት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ስብስባቸውን አሳውቀዋል። አሰልጣኝ ፓትሪክ ቪዬራ ለቀድሞ የሌንስ ተከላካይ ማላንግ ሳር ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሪ አቅርበዋል። ፓትሪክ ቬይራ ለቀድሞ የሞናኮ የኋላ መስመር ተጨዋች ክሬፒን ዲያታ ጥሪ ሳያቀርቡ ቀርተዋል።…


