ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ሜሲ ነው “

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ሜሲ ነው “
“ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ሜሲ ነው “

የቀድሞ የግብፅ ብሔራዊ ቡድን ታሪካዊ ተጫዋች ሞሀመድ አቡትሪካ በውድድሩ የኮከቦች ሽልማት ላይ ቅሬታውን ገልጿል።

“ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ሜሲ ነው “ ያለው አቡትሪካ “ የኮከቦቹ ሽልማት ከሜሲ ውጪ ተገቢ እና ልክ ነበር “ ብሏል።

አክሎም “ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ሜሲ እና ሜሲ ነው “ ሲል “ ሜሲ ሁለተኛውም ሆነ ሶስተኛውም ምርጥ እሱ ነበር “ ሲል ተናግሯል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች