የዩናይትድ ተጨዋቾች ከሲቲ ካሳ ይፈልጋሉ !

የዩናይትድ ተጨዋቾች ከሲቲ ካሳ ይፈልጋሉ !
ማንችስተር ዩናይትድ ማንችስተር ሲቲ ደንብ በመጣሱ ምክንያት የደረሰበትን የኢኮኖሚ ኪሳራ ገምግሟል።
ክለቡ ማንችስተር ሲቲ ጥፋተኛ መባሉን ተከትሎ በውስጥ የደረሰበትን ተፅዕኖ ሲገለመግም ቆይቷል።
የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾች በበኩላቸው ካሳ ሊጠይቁ እንደሚችሉ ተገልጿል።
ተጨዋቾቹ ማንችስተር ዩናይትድ ሻምፒየንስ ሊግ አለመግባቱን ተከትሎ ደሞዛቸው በ 25% ቀንሶ ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe