የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓

የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
በአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ መስከረም የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ማቲውስ ኩንያ
⏩ ዩሪ ቴሌማንስ እና
⏩ ኮቢ ማይኖ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
@tikvahethsport @kidusyoftahe