የዩጋንዳ ሴቶች ቡድን ኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ ሾሟል !

የዩጋንዳ ሴቶች ቡድን ኢትዮጵያዊ አሰልጣኝ ሾሟል !
ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብሬል የዩጋንዳ ሴት ብሔራዊ ቡድንን በሀላፊነት ተረክቧል።
አሰልጣኝ ፍሬው ቡድኑን ለሁለት አመታት እንደሚያሰለጥን የዩጋንዳ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል።
አሰልጣኙ ባለፉት ሁለት አመታት የዩጋንዳውን ክለብ ካምፓላ ኩዊንስ ሲያሰለጥን ነበር።
የዩጋንዳ ሴቶች ቡድን በቀጣይ የኦሎምፒክ ማጣሪያ ጨዋታውን ከዛምቢያ ጋር ያደርጋል።
አሰልጣኙ ብሔራዊ ቡድኑን ለአፍሪካ ዋንጫ እና አለም ዋንጫ የማሳለፍ ግዴታ በፌዴሬሽኑ ተጥሎባቸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe