ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የያን ድዮማንዴ የሪያል ማድሪድ ዝውውር ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የያን ድዮማንዴ የሪያል ማድሪድ ዝውውር ?
የያን ድዮማንዴ የሪያል ማድሪድ ዝውውር ? ሪያል ማድሪድ በያን ድዮማንዴ ዝውውር ዙሪያ እስካሁን ከሌፕዚግ ጋር ከስምምነት መድረስ አልቻሉም። ሁለቱ ክለቦች በዛሬው ዕለት በዝውውሩ ዙሪያ ተጨማሪ ንግግር ለማድረግ ቀጠሮ መያዛቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ሁለቱ ክለቦች ከሳምንቱ መጨረሻ በፊት ከስምምነት ይደርሳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል። የሌፕዚግ ሀላፊ ትላንት ገና የስምምነት ደረጃ ላይ አለመድረሳቸውን…

ተዛማጅ ታሪኮች