“ የያዝነው አላማ ዋንጫ ማሸነፍ ነው ” ማይክል ካሪክ

“ የያዝነው አላማ ዋንጫ ማሸነፍ ነው ” ማይክል ካሪክ
የቀያዮቹ ሰይጣኖች አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ የያዙት አላማ በዋንጫ ስኬታማ መሆን እንደሆነ ገልጸዋል።
“ አላማችን ማሸነፍ ነው ዋንጫዎችን በማሸነፍ ስኬታማ መሆን ነው ” ሲሉ ተናግረዋል።
“ ይህ በአንድ ምሽት እውን አይሆንም ” ያሉት ካሪክ “ በውጣ ውረድ የተሞላ ሂደት ነው "ብለዋል።
ስለ ሻምፒየንስ ሊግ ድልድል የተጠየቁት ካሪክ “ በቡድኑ ውስጥ ስለ ድልድል አላወራንም "ሲሉ ተደምጠዋል።
“ ለጨዋታዎቹ በጣም ጓጉተናል ነገር ነገርግን የበለጠ ለእሁዱ ጨዋታ ነው የጓጓነው ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
@tikvahethsport @YisakAH