“ የደረጃ ጨዋታ መጫወት አንፈልግም “ ቱሄል

“ የደረጃ ጨዋታ መጫወት አንፈልግም “ ቱሄል
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል የደረጃ ጨዋታ ማድረግ እንደማይፈልጉ ገልጸዋል።
“ አንድም የእንግሊዝ እንዲሁም የፈረንሳይ ተጨዋች ይህንን ጨዋታ ማድረግ አይፈልግም “ ሲሉ ቶማስ ቱሄል ተናግረዋል።
አክለውም “ ፍላጎታችን አለም ዋንጫ ፍፃሜ መጫወት ነበር የቻልነውን አድርገናል አልተሳካም ሲሉ ተደምጠዋል።
ከፈረንሳይ በአንድ ቀን ያነሰ የማረፊያ ጊዜ ነው ያለን ሲሉ ቅሬታቸውን የገለፁት ቱሄል “ የሙያ ስነምግባር ለማክበር እንጫወታለን ” ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe