ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የጁሊያን ኔግልስማን የጀርመን ቆይታ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የጁሊያን ኔግልስማን የጀርመን ቆይታ ?
የጁሊያን ኔግልስማን የጀርመን ቆይታ ? ከአለም ዋንጫው የተሰናበተችው ጀርመን ከአሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን ጋር ልትለያይ እንደምትችል ተገልጿል። አሰልጣኙ ከቀናት በፊት ስራዬን አልለቅም ሲል ለጋዜጠኞች ተናግረው ነበር። የጀርመን እግርኳስ ፌዴሬሽን በበኩሉ አሰልጣኙ መልቀቂያ እንዲያስገቡ እንደጠየቃቸው እየተዘገበ ይገኛል። አሰልጣኙ መልቀቂያ ካላሴገቡ እንደሚሰናበቱ እንደተነገራቸው ስካይ ጀርመን…

ተዛማጅ ታሪኮች