የጃፓንን የፊት መስመር ማን ይመራል ?

የጃፓንን የፊት መስመር ማን ይመራል ?
የጃፓንን የፊት መስመር ይመራ የነበረው ካኦሩ ሚቶማ በጉዳት ምክንያት በአለም ዋንጫው እንደሌለ ይታወቃል።
በብራይተኑ ተጨዋች ሚቶማ መጎዳት ምክንያት ለጃፓን ማን ግብ ያስቆጥራል የሚለው የብዙዎች ስጋት ነበር።
ይሁን እንጂ ጃፓን በምድብ ሶስት ጨዋታዎች በተለያዩ ግብ አስቆጣሪዎች 7️⃣ ጎሎች ማስቆጠር ችላለች።
ይህም የሚቶማ አለመኖር ሰዎች ያሰቡትን ያህል በብሔራዊ ቡድኑ ክፍተት አለመፍጠሩን አሳይቷል።
ብሔራዊ ቡድኑ አሁንም ቢሆን ከበቂ በላይ ግብ አስቆጣሪ የፊት መስመር ተሰላፊዎችን ይዟል።
ምንም እንኳን የብራዚል የኋላ መስመር ጠንካራ ቢሆንም ያንን መጣስ የሚችሉ አጥቂዎች አሏቸው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe