የጃፓን ተጨዋቾች ይቅርታ ጠይቀዋል !

የጃፓን ተጨዋቾች ይቅርታ ጠይቀዋል !
የጃፓን ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች ከውድድሩ መሰናበታቸውን ተከትሎ ደጋፊውን ይቅርታ ጠይቀዋል።
ተጨዋቾቹ ከሜዳ ከመውጣታቸው በፊት ወደ ደጋፊዎቹ በማቅናት ይቅርታ ሲሉ ተስተውለዋል።
የቡድኑ አሰልጣኝ ሞሪያሱ በሰጡት ቃል “ ተጨዋቾቹ ሜዳ ላይ ያላቸውን ሰጥተዋል “ ሲሉ አመስግነዋል።
“ ደጋፊዎች ቡድኑ ባሳካው ነገር እንደሚኮሩ ተስፋ አደርጋለሁ “ ሲሉ አሰልጣኝ ሞሪያሱ ተናግረዋል።
አክለውም “ ሁሉም ሰው ተጨዋቾቹን እንዲያበረታታ እና ላሳኩት ነገር እንዲያጨበጭብ እጠይቃለሁ "ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe