ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የጋብሬል ማግሀሌስ ጥፋት ቀይ ያሰጣል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የጋብሬል ማግሀሌስ ጥፋት ቀይ ያሰጣል ?
የጋብሬል ማግሀሌስ ጥፋት ቀይ ያሰጣል ?

በፕሪሚየር ሊጉ የተፈጠሩ አወዛጋቢ ክስተቶችን የሚገመግመው ' KMI Panel ' ጋብሬል በቼልሲ ጨዋታ ቀይ አለማየቱ ልክ መሆኑን ገልጿል።

ጋብሬል መግሀሌስ በጨዋታው ከቼልሲው ግብ ጠባቂ ማርቲኔዝ ጋር ንክኪ እንደነበራቸው ይታወቃል።

በወቅቱ ዳኛው ጋብሬል ማግሀሌስን በቀይ ካርድ አለማሶጣታቸው ትክክለኛ ውሳኔ መሆኑን የሊጉ " Key Match Incidents " ኮሚቴ አረጋግጧል።

“ ክስተቱ የህግ ጥሰት እንዳልሆነ “ የኮሚቴው አባላት ከውሳኔ መድረሳቸውን ገልጸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች