ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የግብፅ ቁልፍ ተጨዋቾች ሳላህ እና አሹር !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የግብፅ ቁልፍ ተጨዋቾች ሳላህ እና አሹር !
የግብፅ ቁልፍ ተጨዋቾች ሳላህ እና አሹር !

የፈርዖኖቹ ኮከብ ሞሀመድ ሳላህ የአካል ብቃቱ ላይ ጥያቄዎች ተነስተው ነበር በአንዳንድ አጋጣሚዎች የድካም ስሜትም ይታይበት ነበር።

ይሁን እንጂ ሞሀመድ ሳላህ በአለም ዋንጫው ያለው ቁጥር ከዚህ በተቃራኒው ሆኖ ይታያል።

ሳላህ በአለም ዋንጫው 1️⃣6️⃣ የግብ አድል የፈጠረ ሲሆን እስከ ትላንት ምሽት ይህንን ያደረገ ተጨዋች አልነበረም።

ከሳላህ በላይ የግብ እድል የፈጠረው ሊያንድሮ ትሮሳርድ ከትላንቱ የአሜሪካ ጨዋታ በኋላ ነበር።

ኢማም አሹር በበኩሉ በአንድ አለም ዋንጫ ውድድር ከአንድ በላይ ጎል ያስቆጠረ በታሪክ ሶስተኛው ግብፃዊ ተጨዋች ሆኗል።

በአንድ አለም ዋንጫ ከሁለት በላይ ጎል ያስቆጠሩ ግብፃዊ ተጨዋቾች  :-

- አብዱልራህማን ፋውዚ ( 1934 )
- ሞሀመድ ሳላህ ( 2018 ) ናቸው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች