የፈረንሳይ ቪዚዮቴራፒስት በሌላ ተቀይረዋል !

የፈረንሳይ ቪዚዮቴራፒስት በሌላ ተቀይረዋል !
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ቪዚዮቴራፒስት በሰጡት ቃለ መጠይቅ ምክንያት በሌላ ባለሙያ ተቀይረዋል።
ባለሙያው የአሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን አሰልጣኞች ቡድን አባል በመሆን ተሹመው ነበር።
ከሹመቱ ጥቂት ቀናት በኋላ ባለሙያው ከፈረንሳዩ አርኤምሲ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገዋል።
ባለሙያው በቃለ ምልልሱ በተሰጣቸው ሀላፊነት የተሰማቸውን ከፍተኛ ደስታ እና ተያያዥ ነገሮች ተናግረዋል።
ይሁን እንጂ ባለሙያው በሚዲያ ቃለ ምልልስ እንዲያደርጉ በፈረንሳይ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፍቃድ እንዳልተሰጣቸው ተነግሯል።
አሁን ላይ ባለሙያው ከሀላፊነት ተሰናብተው በሌላ ባለሙያ መተካታቸው ተገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe