ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የፈረንሳይ ወሳኝ ተጨዋች ኦሊሴ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የፈረንሳይ ወሳኝ ተጨዋች ኦሊሴ !
የፈረንሳይ ወሳኝ ተጨዋች ኦሊሴ !

በዚህ አለም ዋንጫ ኪሊያን ምባፔ የፈረሳይን ወሳኝ ጎሎች እያስቆጠረ ጥሩ ጊዜ እያሳለፈ ይገኛል።

ይሁን እንጂ ማይክል ኦሊሴ ለቡድኑ እያበረከተ የሚገኘው አስተዋጽኦ በቀላል የሚታይ አይደለም።

የባየር ሙኒኩ አማካይ ኦሊሴ በአለም ዋንጫው 5️⃣ ለግብ የሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል።

እንዲሁም ኦሊሴ 1️⃣1️⃣ ኳሶችን ከተከላካዮች ጀርባ አሻግሮ ሲያቀብል ይህ ቁጥር በውድድሩ ከየትኛውም ተጨዋች በላይ አድርጎታል።

እነዚህ ኦሊሴ የሚያቀብላቸው ኳሶች ከተከላካዮች ጀርባ መሮጥ ለሚወደው ኪሊያን ምባፔ የተመቹ ነበሩ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች