የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?

የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የመስከረም ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዜለር ⏩ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ እና ⏩ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በእጩነት ቀርበዋል። @Tikvahethsport @kidusyoftahe


